የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባልነት

  • ለሩጫው ቀን ቦታ መያዝ ይችላሉ
  • አዲስ አበባ ውስጥ በተመረጠ ቦታ ላይ ከመስከረም እስከ ህዳር በየሁለት ሳምንቱ የሚደረግ ትሬኒንግ እንሠጣለን::
  • 2 ቲሸርቶች (አንድ የአባልነት ቲሸርት እና የታላቁ ሩጫ ቲ-ሸርት) የታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ አርማ ባለበት ፕላስቲክ ቦርሳ ጋር እንሠጣለን::
  •  በኤክስፖው ላይ ቲሸርቶችን በፍጥነት የማከፋል አገልግሎት እናሠጣለን
  • በያያ ቪሌጅ እና በተመረጡ ሌሎች ጂሞች የዋጋ ቅናሽ እናሠጣለን
  • ለስፖርት ትጥቆች ግዢ የዋጋ ቅናሽ እናሠጣለን
  •  ታላቁ ሩጫን ጨምሮ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ውስጥ ለአንድ ሠው የ10% ቅናሽ እንሠጣለን::

መመዝገቢያ ዋጋ 1200 ብር

  •  3ቲሸርቶችን (አንድ የአባልነት ቲሸርት እና ሁለት የታላቁ ሩጫ ቲ-ሸርት) የታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ አርማ ባለበት ፕላስቲክ ቦርሳ እንሠጣለን  
  • የተዘረዘሩትን ጥቅሎች ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  ለአባላት ብቻ የተፈቀደ የመዝናኛ ቦታ ( ሻይ ቡና እና ማሳጅ)
  •   የመሮጫ ቁጥር እና ሠዓት እንሠጣለን 
  • ታላቁ ሩጫን ጨምሮ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ውስጥ ለአንድ ሠው የ15% ቅናሽ እንሠጣለን 
  • አዲስ አበባ ውስጥ በተመረጠ ቦታ ላይ ከመስከረም እስከ ህዳር በየሁለት ሳምንቱ የሚደረግ ትሬኒንግ እንሠጣለን:: 
  • የአንድ ቀን ትሬኒንግ ከአትሌት ሀይሌት ገ/ስላሴ ጋር (ሻይ ቡና እና ማሳጅ)