የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ለ18ተኛ ጊዜ ‘የኢትዮጵያ ሴቶችን ስኬት እናክብር’ በሚል መርህ ይካሄዳል

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሃ/የ/የግል ማህበር ላለፉት 17 አመታት ሴቶችን ብቻ የሚያሳትፈውን የቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ያለ ማቋረጥ ሲያካሄድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶችን ስኬት ከተለያዩ የሩጫ መልዕክት ጋር እያያያዘ ሲያከብር የመጣው ይህ ሩጫ ዘንድሮ ለ18ተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ዘንድሮ ሶፊ ማልት የስያሜ ስፖንሰር ነው፡፡ ውድድሩም የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ከዚህ ቀደም ሩጫው […]