የአይኤፍኤች ኢንጂነሪንግ 20ኛ አመት የምስረታ በአል ከሳርቤት እስከ ጎተራ በዱላ ቅብብል ውድድር ሊያከብር ነው

አይኤፍኤች ኢንጂነሪንግ (በቀድሞ ስሙ ‘ሲአርቢሲ አዲስ ኢንጂነሪንግ’  ተብሎ ይንቀሳቀስ የነበረው) እሁድ ሐምሌ 10 ቀን 2014 የሚካሄደውን የ2014 የአይኤፍኤች የዱላ ቅብብል  ስፖንሰር በማድረግ በኢትዮጵያ የ20 ዓመታት ስራውን  ያከብራል። አይኤፍኤች ኢንጂነሪንግ (በቀድሞ ስሙ ‘ሲአርቢሲ አዲስ ኢንጂነሪንግ’ ተብሎ ይንቀሳቀስ የነበረው) እሁድ ሐምሌ 10 ቀን 2014 የሚካሄደውን የ2014 የአይኤፍኤች የዱላ ቅብብል ስፖንሰር በማድረግበኢትዮጵያ የ20 ዓመታት ስራውን ያከብራል። ውድድሩ የሚካሄደው […]

የአትሌቶች 10ኪ.ሜ. ውድድር በግል ለሚሳተፉ 94 ያህል ተወዳዳሪዎች የማጣሪያ ውድድር በቅዳሜ መስከረም 29 ቀን አካሄደ፡፡

መስከረም 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የአትሌቶች 10ኪ.ሜ. ውድድር በግል ለሚሳተፉ 94 ያህል ተወዳዳሪዎች የማጣሪያ ውድድር በቅዳሜ መስከረም 29 ቀን አካሄደ፡፡ ከባለፉት ሁለት አመታት ጀምሮ መደረግ የጀመረው የግል ተወዳዳሪ አትሌቶች የማጣሪያ ውድድር ዘንድሮ ለ3ተኛ ጊዜ ተካሂዷል፡፡ በዚህም ማጣሪያ ላይ ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ ተወዳዳሪዎች የማበረታቻ ገንዘብ ሽልማት […]

የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተከፈተ

ህዳር 5 ቀን2014 የሚካሄደው 2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የምዝገባ ፕሮግራሙን ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡ ምዝገባ ሰኞ ሃምሌ 12 ቀን ጠዋት 2 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡ ተሳፊዎች ምዝገባ ኦንላይን በተቀመጠው የቴሌግራም ቦት(@greatethiopianrunbot) ማድረግ ሲኖርባቸው የመመዝገቢያ ክፍያም የክፍያ አጋር በሆነው አሞሌ ብቻ ይሆናል፡፡ ከምዝገባ መክፈቻ ፕሮግራሙ ጋር ተያይዞም፣ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የ3ኪ.ሜ. በቀን የእግር ጉዞ ዘመቻ የትራንስፖርት ሚኒስቴር […]

ራእይ አማን እና ሃብታሙ አበራ በአምስተኛው ዙር እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ለሁለት ተከታታይ ወራት አሸናፊ ሆኑ፡፡

ሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የግንቦት ወር አሸናፊ የነበሩት የ13 አመቱዋ ራእይ አማን እና ሃብታሙ አበራ ለሁለተኛ ጊዜ በተከታታይ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ራእይ አማን በ25፡41፡92 ሩጫዋን ከባለፈው ወር ኣሻሽላለች፡፡ ሃብታሙ አበራ በ18፡14፡17 ሩጫውን አሻሽሏል፡፡ በዚሁ እለት ውድድር ላይ በሴቶች አቢጊያ ሰለሞን እና የግሌ እሸቱ በወንዶች ደግሞ አብዱራዛቅ አለዊ እና ምህረት አበራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሆነው አጠናቀዋል፡፡ […]