እንጦጦ ፓርክ ፕሬዲተር ሩጫ – 7ኛ ዙር ውድድር በአዲስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ!
እንጦጦ ፓርክ ፕሬዲተር ሩጫ – 7ኛ ዙር ውድድር በአዲስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ! ቅዳሜ ነሃሴ 28 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው የ7ተኛው ዙር እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር 5ኪ.ሜ. ሩጫ ላይ ሂክማ ሳባት እና ሃብታሙ አበራ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡ ውድድሩን ሃብታሙ አበራ በ17፡36፡58 ደቂቃ የጨረሰ ሲሆን ሂክማ ሳባት በ23፡27፡86 ደቂቃ አጠናቀዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሚዲያዎች መካከል በተካሄደው ውድድር በወንዶች ታደሰ አብዩ ከብስራት […]
Solomon Dereso with the double as Lea Eymann win the April Edition of the Entoto Park Predator Run
‘Anniversary’ Race takes place tomorrow at Entoto Natural Park
6 May 2022 – “We live in uncertain times. Even if you have the best plans, these count for nothing unless you also have the knowhow and determination to make them happen.” Dagim Teshome is the Operations Director at Great Ethiopian Run. With more than 15 years of event management experience at Ethiopia’s leading race […]
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየወሩ በእንጦጦ ፓርክ የሚደረገውን የ5ኪ.ሜ. ውድድር በይፋ አስጀመረ።
የተሳታፊዎችን የሩጫ ውድድር ፍላጎትና ጤናማ አኗኗር ባህል የማድረግ ፍላጎት መጨመርን ታሳቢ በማድረግ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየወሩ የሚካሄድ 5ኪ.ሜ. ውድድርን እንደሚጀምር በዛሬው እለት በይፋ አስታውቋል፡፡ ውድድሩ በአዲሱ እና ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ተስማሚ በሆነው የእንጦጦ ፓርክ ይካሄዳል፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ወር በገባ የመጀመሪያ ቅዳሜ በየወሩ የሚደረገው ይህ ውድድር የመጀመሪያው ዙር የፊታችን ጥር 29 ቀን 2013 ኣ.ም. ይካሄዳል፡፡ የዚህንም ፕሮግራም […]
The 6th edition of the Entoto Park Predator Run 5km witnessed 3 times winners
ራእዬ አማን እና ሀብታሙ አበራ “ፕሬደተር” ተብለው ይሸለማሉ?
እንጦጦ ፓርክ ፕሬዲተር ሩጫ – 6 ኛ ዙር ቅዳሜ ነሐሴ 1 ቀን 2013 ይካሄዳል ራእዬ አማን እና ሀብታሙ አበራ “ፕሬደተር” ተብለው ይሸለማሉ? በየወሩ የሚካሄደው የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዲተር ሩጫ ውድድር ለ6ኛ ጊዜ ነሐሴ 01 ቀን 2013 ይካሄዳል ፡፡ በተሳታፊዎች ዘንድ በጣም ተወዳጅነት ያገኘው ይህ ውድድር ሙሉ በሙሉ ምዝገባውን በየነ መረብ ላይ ያደረገ ነው ፡፡ የመጀመሪያ ዙር […]
ራእይ አማን እና ሃብታሙ አበራ በአምስተኛው ዙር እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ለሁለት ተከታታይ ወራት አሸናፊ ሆኑ፡፡
ሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የግንቦት ወር አሸናፊ የነበሩት የ13 አመቱዋ ራእይ አማን እና ሃብታሙ አበራ ለሁለተኛ ጊዜ በተከታታይ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ራእይ አማን በ25፡41፡92 ሩጫዋን ከባለፈው ወር ኣሻሽላለች፡፡ ሃብታሙ አበራ በ18፡14፡17 ሩጫውን አሻሽሏል፡፡ በዚሁ እለት ውድድር ላይ በሴቶች አቢጊያ ሰለሞን እና የግሌ እሸቱ በወንዶች ደግሞ አብዱራዛቅ አለዊ እና ምህረት አበራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሆነው አጠናቀዋል፡፡ […]
የግንቦት ወር እንጦጦ ፓርክ ፕሪዲተር ሩጫ ውድድር 226 ማሳተፍ ችሏል፡፡
በውድድሩ ማማሟቂያ የተሳተፈው ኃይሌ ገብረስላሴ ለተሳተፊዎች መደበኛ የሆነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አስፈላጊነት ለተሳተፊዎች ተናግሯል ፡፡ “ያልሮጥኩ ቀን ቀን ምግብ እንዳልበላሁ ነው የምቆጥረው” የሚለው ኃይሌ ጤናማ ለመሆን ከፈለግን ሩጫ የአኗኗራችን አካል ወይም ባህል መሆን እንዴት እንደሚያስፈልግ አስረድቷል ፡፡ የ 5 ኪ.ሜ ሩጫ በወንዶች ምድብ በአብደራዛቅ አለዊ ለሁለተኛ ጊዜበ19:41:99 በሆነ ሰዓት ሲያሽንፍ በሴቶች ውድድር ደግሞ ራያ አማን […]
እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር 2ተኛ ዙር ሩጫ ቅዳሜ መጋቢት 25 ቀን ተካሄደ፡፡
የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ በዋነኛነት አላማው ተሳታፊዎች የጤናማ አኗኗር ዘይቤን እንዲያዘወትሩ ከራሳቸው ጋር በየወሩ ያላቸውን የፍጥነትና ብቃት ልዩነት እየለኩ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁ ያበረታታል፡፡ በተጨማሪም ተሳታፊዎች የዲጂታል የሩጫ ውጤት ማግኛ መንገድን በቀላሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ የእንጦጦ ፓርክ ለጤና እና ለስፖርት ተስማሚ የሆነ በተጨማሪም የሩጫ ቦታ መሆኑን ለተሳታፊዎች እና ለተለያዩ የውጪ እና ሃገር ውስጥ ቱሪስቶች እየመጡ የአካል ብቃት […]
እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን ተካሄደ፡፡
የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ በዋነኛነት አላማው ተሳታፊዎች የጤናማ አኗኗር ዘይቤን እንዲያዘወትሩ ከራሳቸው ጋር በየወሩ ያላቸውን የፍጥነትና ብቃት ልዩነት እየለኩ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁ ያበረታታል፡፡ በተጨማሪም ተሳታፊዎች የዲጂታል የሩጫ ውጤት ማግኛ መንገድን በቀላሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ የእንጦጦ ፓርክ ለጤና እና ለስፖርት ተስማሚ የሆነ በተጨማሪም የሩጫ ቦታ መሆኑን ለተሳታፊዎች እና ለተለያዩ የውጪ እና ሃገር ውስጥ ቱሪስቶች እየመጡ የአካል ብቃት […]