“ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ”- ዘንድሮም ጥንካሬውን አሳይቷል

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ “ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ” በሚል መርህ በየዓመቱ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪሜ ዓለም አቀፍ ውድድሩ ጋር በተያያዘ በሚያከናውነው የበጎ አድራጎት የሚውል የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ የሰራል፡፡ ባለፉት 19 አመታት እሰከ አሁን የተረዱት ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅቶች የዘነደሮውን ጨምሮ 31 ሲሆን በተጨማሪም አምና ዋግምራ ዞን ላይ ትምህርት ቤት በመገንባት ለህብረተሰብ ያሰረከበ ሲሆን በጠቅላላው 15.7 ሚሊየን […]

እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን ተካሄደ፡፡

የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ በዋነኛነት አላማው ተሳታፊዎች የጤናማ አኗኗር ዘይቤን እንዲያዘወትሩ ከራሳቸው ጋር በየወሩ ያላቸውን የፍጥነትና ብቃት ልዩነት እየለኩ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁ ያበረታታል፡፡ በተጨማሪም ተሳታፊዎች የዲጂታል የሩጫ ውጤት ማግኛ መንገድን በቀላሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ የእንጦጦ ፓርክ ለጤና እና ለስፖርት ተስማሚ የሆነ በተጨማሪም የሩጫ ቦታ መሆኑን ለተሳታፊዎች እና ለተለያዩ የውጪ እና ሃገር ውስጥ ቱሪስቶች እየመጡ የአካል ብቃት […]

የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዴተር ሩጫ ተራዘመ

ጥር 29 ቀን 2013 ኣ.ም. የሚደረገው የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የዚህ ወርሃዊ ውድድር ለ200 ተሳታፊዎች ብቻ እንደሚደረግ የሚታወቅ ሲሆን የጥር ወር ተሳታፊዎች ምዝገባቸው ተጠብቆ ውድድሩ የሚካሄድበት ተለዋጭ ቀን ላይ የውድድሩ ተካፋይ እንዲሆኑ አስቀድመን የምናሳውቅ መሆናችንን በትህትና እንገልፃለን፡፡