ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ የሚካሄደው የቅድሚያ ለሴቶች ውድድር በ10ሺ ተሳታፊዎች ዛሬ በትላስ አካባቢ ተደርጓል፡፡

መጋቢት 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ፡- የሴቶች ብቻ የሆነው እና ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ የሚካሄደው የቅድሚያ ለሴቶች ውድድር በ10ሺ ተሳታፊዎች ዛሬ በትላስ አካባቢ ተደርጓል፡፡ የዛሬውን ውድድር 7500 አካባቢ ተሳታፊዎች የተካፈሉበት ሲሆን ውድድሩ አትሌቶችን አምባሳደሮችን እና የኢትዮጵያ ተምሳሌት ሴቶችን አካቷል፡፡ በአትሌቶች ውድድር የ22 አመትዋ ፈንታዬ በላይነህ አንደኛ በመውጣት የ50ሺ ብር ተሸላሚ ስትሆን፤ በትራክ ላይ ሩጫ የ14 ደቂቃ […]