የ2014 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ምዝገባ ሰኞ የካቲት 7 ቀን ይጀመራል፡፡

ጥር 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ፡- ከ18 አመት በፊት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የክልል ውድድር እና የመጀመሪያውን የቅድሚያ ለሴቶች ውድድር ለማዘጋጀት አቅዶ ተዘጋጀ፡፡ የመጀመሪያው የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ ሩጫ በግንቦት ወር 1994 ዓ.ም. ተደረገ፡፡ ከ18 አመታት በኃላ የዛሬ 18 አመት ታላቁ ሩጫን የተቀላቀለችው ዳግማዊት አማረ በስራ አስኪያጅነት እየመራች የ19ኛውን ዙር የቅድሚያ ለሴቶች ውድድር ለማድረግ የምዝገባ መክፈቻውን […]