ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የ2014 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ የስያሜ ስፖንሰር መሆኑን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

ጥር 26 ቀን 2014 ዓ.ም.፡- የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች ሳፋሪኮም ቴሌኮሚኒኬሽን ኢትዮጵያ መጋቢት 4 ቀን የሚካሄደውን የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ ሩጫ በስያሜ ስፖንሰርነት ይሰራ እንደሆነ ታወቀ፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የሆኑት ዳግማዊት አማረ የ19ነኛው ዙር የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ ሩጫን ስፖርትና ወጣቶች ላይ ከሚሰሩ ጋር በመተባበር በተለይ አተኩሮ በመስራት ከሚታወቀው ሳፋሪኮም ጋር በአጋርነት ለመስራት በመቻላችን ደስታ […]

የ2014 ዓ.ም. የሶፊ ማልት የሐዋሳ ግማሽ እሁድ የካቲት 6 ቀን ያካሄዳል።

የካቲት 4 ቀን 2014 ዓ.ም.፡- የ2014 ዓ.ም. የሶፊ ማልት የሐዋሳ ግማሽ ማራቶን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል እና ስፖርት ቢሮ እንዲሁም በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር እና በሌሎች አጋሮች ድጋፍ በመጪው እሁድ የካቲት 6 ቀን ያካሄዳል። የእሁዱ የሐዋሳ ግማሽ ማራቶን ለ10ኛ ጊዜ የሚደረግ ነው። በአራት የተለያዩ የውድድር ዘርፎች 2500 ተሳታፊዎች ተሳታፊዎች የሚሮጡበት ይህ ሩጫ […]