የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመካሄድ 6 ሳምንታት ብቻ ቀሩት

ጋዜጣዊ መግለጫ የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመካሄድ 6 ሳምንታት ብቻ ቀሩት መፀዳዳት በሽንት ቤት የዘንድሮው ውድድር መልዕክት ነው መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ.ም.፡- አለም አቀፍ ዋና ዋና የማራቶን ውድድሮች በብዛት በሚካሄድበት ሰሞን የሚደረገው እና ህዳር 5 የሚካሄደው የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመካሄድ 6 ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል፡፡ ታላቁ ሩጫ በየአመቱ እንደሚያደርገው በዘንድሮ ውድድር ላይ […]