ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ‘አረንጓዴ ሩጫ-ለአካባቢ ጤና እና ግንዛቤ’ ዘመቻን በ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሊጀምር ነው፡፡

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሃ/የተ/የግል ማህበር የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ ውድድር ህዳር 5 ሲካሄድ ከአረንጓዴ ሩጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ አዳዲስ አሰራሮችን ለመጀመር ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከፔትኮ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በ2014 ዓ.ም. በሚያደርጋቸው ዋና ዋና ውድድሮች ላይ የሚደረጉ የአካባቢ ማፅዳት እና ሪሳይክል የሚደረጉ ግብአቶችን ለውድድር ቀን ለመጠቀም ቅድመ ሁኔታውን አጠናቋል፡፡ ይህ የአረንጓዴ […]