የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተከፈተ

ህዳር 5 ቀን2014 የሚካሄደው 2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የምዝገባ ፕሮግራሙን ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡ ምዝገባ ሰኞ ሃምሌ 12 ቀን ጠዋት 2 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡ ተሳፊዎች ምዝገባ ኦንላይን በተቀመጠው የቴሌግራም ቦት(@greatethiopianrunbot) ማድረግ ሲኖርባቸው የመመዝገቢያ ክፍያም የክፍያ አጋር በሆነው አሞሌ ብቻ ይሆናል፡፡ ከምዝገባ መክፈቻ ፕሮግራሙ ጋር ተያይዞም፣ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የ3ኪ.ሜ. በቀን የእግር ጉዞ ዘመቻ የትራንስፖርት ሚኒስቴር […]