ከሶፊ ማልት ለወርቅ ይሩጡ ጋዜጣዊ መግለጫ

ጋዜጣዊ መግለጫ ሚያዚያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም. ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሃ.የ.የግል ማህበር ለወትሮ ከሚያደርጋቸው ህዝባዊ ሩጫዎች በተጨማሪ ለየት ባለ መልኩ የተሳታፊ ቁጥራቸው አነስ ያለ እና በተደጋጋሚ የሚከናወኑ ውድድሮችን ማድረግ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ከዚህም ጋር በተያያዘ ከሶፊ ማልት ጋር በመተባበር በአይነቱ አዲስ የሆነ ለ4 እሁዶች የሚካሄድ ለሁሉም የቤተሰብ አባላት የሚሆን የልምምድ ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ – […]