አምለሰት – ስለ ሩጫ፣ ስፖርት እና የኑሮ ዘይቤ

እንግዳችን አምለሰት ሙጬ ነች፡፡ ሞዴል፣ ተዋናይት፣ የፊልም ጸሀፊ፣ እና ሌሎች ብዙ የምትታወቅባቸው መገለጫዎች አሏት፡፡ በዱብ ዱብ መጽሔታችን ግን ምናልባት ብዙዎች ስለማያውቁት ሯጭነቷ እንጫወታለን፡፡   ዱብ ዱብ፡- በውድድሮች ላይ የመሳተፍ ልማድ አለሽ ማለት ነው? አምለሰት፡- አዎ. . . ለcause እሮጣለሁ፡፡ በታላቁ ሩጫ እና በሀዋሳ የሴቭ ዘ ችልድረን ሩጫ እና የመሳሰሉት ላይ ስሮጥ ነበር፡፡ ዱብ ዱብ፡- በሴቶቹ […]