የእንጦጦ ፓርክ ፕሬዴተር ሩጫ ተራዘመ

Share This Post

Share on facebook
Share on linkedin
Share on twitter
Share on email

ጥር 29 ቀን 2013 ኣ.ም. የሚደረገው የእንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር ሩጫ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የዚህ ወርሃዊ ውድድር ለ200 ተሳታፊዎች ብቻ እንደሚደረግ የሚታወቅ ሲሆን የጥር ወር ተሳታፊዎች ምዝገባቸው ተጠብቆ ውድድሩ የሚካሄድበት ተለዋጭ ቀን ላይ የውድድሩ ተካፋይ እንዲሆኑ አስቀድመን የምናሳውቅ መሆናችንን በትህትና እንገልፃለን፡፡

More To Explore

10KM

የ2015 ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ ዘመቻ የታቀደለትን ገቢ አሰባስቦ ለሶስት በጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረከበ፡፡

በዘመቻው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በተለያዩ መንገዶች ተሰብስቧል፡፡ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም.፡- ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ጋር በመተባበር የተለያዩ