እንጦጦ ፓርክ ፕሬዲተር ሩጫ – 7ኛ ዙር ውድድር በአዲስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ!

Share This Post

Share on facebook
Share on linkedin
Share on twitter
Share on email

እንጦጦ ፓርክ ፕሬዲተር ሩጫ – 7ኛ ዙር ውድድር በአዲስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ!

ቅዳሜ ነሃሴ 28 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው የ7ተኛው ዙር እንጦጦ ፓርክ ፕሬደተር 5ኪ.ሜ. ሩጫ ላይ ሂክማ ሳባት እና ሃብታሙ አበራ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡

ውድድሩን ሃብታሙ አበራ በ17፡36፡58 ደቂቃ የጨረሰ ሲሆን ሂክማ ሳባት በ23፡27፡86 ደቂቃ አጠናቀዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሚዲያዎች መካከል በተካሄደው ውድድር በወንዶች ታደሰ አብዩ ከብስራት አንደኛ፤ ሃብታሙ ካሴ ከኢቢሲ ሁለተኛ እንዲሁም ሲሳይ ጌትነት ከፋና ሶስተኛ የወጡ ሲሆን በሴቶች slot gacor ዘርፍ ሃይማኖት ወርቅነህ አንደኛ፤ ነነት ወርቁ ሁለተኛ እና እሊኒ ሳሙአል ሶስተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡

More To Explore

10KM

የ2015 ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ ዘመቻ የታቀደለትን ገቢ አሰባስቦ ለሶስት በጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረከበ፡፡

በዘመቻው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በተለያዩ መንገዶች ተሰብስቧል፡፡ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም.፡- ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ጋር በመተባበር የተለያዩ